1. ይዘት
  2. ቀዘፋ
  3. ተጨማሪ ይዘቶች
  4. አብሮ መቅዘፍ
  5. ፍለጋ
  6. ከ 30 ቋንቋዎች ይምረጡ።


 

ዜና

መቅዲሹ፣ በአደን ባህረ-ሰላጤ ስደተኞቹ ሰጠሙ፣

በየመን የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ላለመያዝ ፣ ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ ሰዎችን በአደን ባህረ-ሰላጤ በኩል ወደ የመን የሚያሸጋግሩ ሰዎች  240 ስደተኞች ከመርከብ  ወደ ባህር አየዘለሉ እንዲዋኙ በማስገደዳቸው 18 ሲሰጥሙ ከ 70 በላይ ... »

ተጨማሪ መረጃዎች

ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 01.12.2008

ሀይማኖት ነክ ሁከት በናይጀሪያ

ለተጎዱት የጆስ ነዋሪዎች የውኃ ርዳታ አቅርቦት

በናይጀሪያ ፌዴራዊ ክፍለ ሀገር በፕላቶ ርዕሰ ከተማ ጆስ በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄደ ደም ያፋሰሰ ግጭት የብዙ ሰዎችን ህይወት ጠፋ፤ በርካቶችም በሁከቱ ሰበብ ቤት ንብረታቸውን ለቀው ሸሽተዋል።  »

 

ዓለም | 01.12.2008

ሙባይ የሥልጣኔ-ሥይጣኔ ከተማ

ሽብር

ሽብር ከየዘመኑ ትዉልድ አዕምሮ የሚያጠፋበት ብልሐት-ዘመን እንደራቀ የሽብር ጥቃቱ አይነት እንደተለዋወጠ ትዉልድ ሔዶ ትዉልድ የመተካቱ ኡደት እንጂ ግራዉ--- »

 

አውሮጳ/ጀርመን | 28.11.2008

የካቡዬ ክስ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት

የተቃዎሞ ሰልፍ በኪጋሊ

ፈረንሳይ የትኛውን ህግ መሰረት አድርጋ ይሆን የሩዋንዳዋን ባለስልጣን ጀርመን ውስጥ አስይዛ ፈረንሳይ ውስጥ የቁም ዕስረኛ ያደረገችው ?  »

 

ኤኮኖሚ | 19.11.2008

የአውሮፓ ሕብረትና የ ACP ድርድር

የአውሮፓ ሕብረት መለያ

የአውሮፓ ሕብረት ከአፍሪቃ፣ የካራይብና የፓሢፊክ አካባቢ መንግሥታት ስብስብ ጋር አዲስ የኤኮኖሚ ሽርክና ውል ለማስፈን ያካሄደው ድርድር በተጣለለት የጊዜ ገደብ፤ ባለፈው 2007 ዓ.ም. መጨረሻ ዕውን ሣይሆን መቅረቱ ይታወሣል።  »

 

ሳይንስ/ቴክኒክ | 26.11.2008

ትምህርት

ወጣት አፍሪቃውያት ተማሪዎች፣

የኅብረተሰብን የኑሮ ደረጃ ከፍ ለማድረግ መሠረቱ ትምህርት ነው። ከትምህርትም ---ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ! »

 

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | 26.11.2008

በሴቶች ላይ የሚፈፀም ጥቃት ይቁም!

በህግ አምላክ!

አሉአል ኮች ገና የ13ዓመት ታዳጊ ሳለች ነዉ በነፍጥ መግደልን የተማረችዉ። የደቡብና ሰሜን ሱዳን ዘመን ያስቆጠረ የእርስ በርስ ጦርነት የወለዳት የጫቃ ሽምቅ ተዋጊ። »

 

ስፖርት | 24.11.2008

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

የባየርን አጥቂ ሉካ ቶኒ

በአውሮፓ ቀደምት አንደኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ውስጥ በርካታ ማራኪ ግጥሚያዎች ተካሂደው ነበር። በአትሌቲክሱ ዓለም የዓመቱ ድንቅ አትሌቶች በመባል የተመረጡት ስፖርተኞች ሲሽለሙ በአዲስ አባባም ታላቁ ሩጫ ብዙም ባልታወቀ ወጣት አትሌት አሸናፊነት ተፈጽሟል።  »

 

ባሕል እና ሌሎች | 28.11.2008

ዘመናዊ ሙዚቃ አመጣጥ በኢትዮጽያ

ዘመናዊ ሙዚቃችን የባህል መገለጫችንም ነዉ

በአገራች የዘመናዊ ሙዚቃ በተለይ በአጺ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት መስፋፋቱ፣ የግል ባንዶች መቋቋማቸዉ፣ የመጀመርያዊ የሸክላ ሙዚቃ ህትመት፣ ብቅ ማለቱ በዚህም ምክንያት የአገራችን ሙዚቃ በአለም አቀፍ መድረክ ታዋቂ መሆኑን የሙዚቃ ምሁር የሆኑት ኢትዮጽያዊት አጫዉተዉናል ያድምጡ  »

 


 

DW-TV EUROPE live

Journal (english) - With In Depth